የ1% አስተዋፅኦ የህይወት ዘይቤ እንቅስቃሴ እያንዳንዱ ሰው ቤተሰቡን፣ ማህበረሰቡን፣ ሀገሩን እና አለምን ለማሻሻል ከጊዜው፣ ከእውቀቱ፣ ከክህሎቱ፣ ከሀብቱ፣ ከተፅዕኖው ወይም ከደግነቱ ጥቂት ክፍል እንዲያበረክት ያነሳሳል። The 1% Contribution Lifestyle Movement inspires every person to contribute a small part of their time, knowledge, skills, resources, influence, or kindness to improve their family, community, nation, and the world.